የእንስሳትና እንስሳት ተዋፅኦ ግብይት ዳይሬክቶሬት

ግዛቸው ክንዴ

የእንስሳትና እንስሳት ተዋፅኦ ዳይሬክቶራት ዳይሬክተር

         

    +251900000000

    Email :- xxxxxx@gmail.com

        Telegram Link :- yyyy

Director  Since ———-

 ዳይሬክቶሬቱ  ተግባርና ኃላፊነት

ተግባር 1

1) በክልሉ ዉስጥ የሚካሄደው የግብይት እንቅስቃሴ በወጣዉ አዋጅ፣ ደንብና መመሪያ መሰረት መከናወኑን ይከታተላል፣ይቆጣጠራል፤ህጋዊና ስነ-ምግባር ዘመናዊና የተቀላጠፈ ግብይት እንዲኖር ያደርጋል፤ ህጋዊ ያልሆኑ የንግድ አሰራሮች  እንዳይካሄዱ ይከላከላል፤

2) በፌደራል ደረጃ የወጣውን አዋጅ፣ ደንብና መመሪያ መሠረት በማድረግ በክልሉ ውስጥ ላኪዎች፣ አድላቢዎች፣ ልኳንዳ ቤቶች፣ ቄራ ቤቶች፣ አቅራቢዎች፣ ቆዳ ፋብሪካዎች ህጋዊ አሰራር እንዲኖር ክትትል ያደርጋል፣ የጥናት፣ የስልጠና፣ የቴክኒክና የምክር አገልግሎቶችን ይሰጣል፣ ከሚመለከታቸዉ የፌዴራልና የክልል አካላት ጋር በመተባበር በዘርፉ ያሉ ችግሮችን ተከታትሎ እንዲፈቱ ያደርጋል፤

3) በክልሉ ውስጥ በእንስሳትና እንስሳት ተዋፅኦ የሚሰማሩትን በክልሉ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን መረጃ ይይዛል፣

4) በክልሉ ውስጥ የሚደረገውን ህጋዊ ግብይት ለመቆጣጠር በሚያስችል መልኩ ፈቃድ ያላቸው አድላቢዎች፣ ላኪዎች፣ ልኳንዳቤቶች፣ አቅራቢዎች ምርቱን ወደ መዳረሻ ጣቢያ ሲወስዱ በህጋዊ መሸኛ ይልካል፣ ግብረመልስ እንዲያመጡ ይደረጋል፡፡

5) የመጀመሪያ ደረጃ የቁም እንስሳትና የቆዳና ሌጦ ገበያ ማዕከል እንዲቋቋም ያደርጋል፣ መሰረተ ልማት እንዲሟላላቸው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት አብሮ ይሰራል፡፡

6) በክልሉ በተመረጡ ወረዳዎች/ከተሞች የ2ኛ ደረጃ የቁም እንስሳት ገበያ ማዕከል እንዲገናባ ክትትል ያደርጋል፣

7) በሀገሪቱ የውጭ ምንዛሬን ለማስዳግ በህጋዊ መንገድ እንስሳትን ወደ ውጭ እንዲላኩ ያደርጋል፣

8) በእንስሳትና እንስሳት ተዋጽኦ ግብይት ዙሪያ ለአጋር አካላት፣ ለግብይት ተዋናዮች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራ ይሰራል፣

9) በእንስሳትና እንስሳት ተዋጽኦ ምርቶች ላይ የፍላጎትና የአቅርቦት ጥናት በማድረግ ወቅታዊ የሆነ የገበያ መረጃ ለተጠቃሚው/ለግብይት ተዋናዮች ያደርሳል፡፡

10) አዋጭነት ያላቸው የእንስሳትና እንስሳት ተዋጽኦ ምርቶች ላይ ለአድላቢዎችና ለላኪዎች ቢዝነስ ፕላን እንዲያዘጋጁና የኤክስቴንሽን ስራ ይሰራል፡፡

Scroll to Top