በንግድ ውድድር ሸማቾች ጥበቃ መሰረታዊ የንግድ ዕቃዎች አቅርቦት ክትትል ጉዳይ ዳይሬክቶሬት

mr xxxxx
በንግድ ውድድር ሸማቾች ጥበቃ መሰረታዊ የንግድ ዕቃዎች አቅርቦት ክትትል ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
+251900000000
Email :- xxxxxx@gmail.com
Telegram Link :- yyyy
Director Since ———-
የዳይሬክቶሬቱ ተግባርና ኃላፊነት
ተግባር 1
- ሸማቾች ለደህንነታቸውና ጤንነታቸው ተስማሚ የሆኑና ላወጡት ዋጋ ተመጣጣኝ የሆኑ የንግድ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን ማግኘት የሚችሉበት ሁኔታ መመቻቸቱን ማረጋገጥ/መከታተል፣
ተግባር 2
ስለሸማቾችና መብቶቻቸው ሸማቾችን ነጋዴዎችንና ሌሎች ባለድርሻ አካላትን ግንዛቤ ማሳደግ፣
ተግባር3
ሸማቾች በግብይት ሂደት ለሚገዟቸው ምርትና አገልግሎት አማርጠው የመግዛት፤ በዋጋ የመደራደር ፤ ለከፈሉት ገንዘብ ተገቢው ደረሰኝ ስለማግኘታቸው/ስለመሰጠቱና በደርጅቶቹ ውስጥ ለሚሸጡ እቃዎች/አገልግሎቶች የዕለቱ ዋጋ ዝርዝር ስለመኖሩ ማረጋገጥ/መከታተል፣
ተግባር 4
ሸማቾች ገንዘባቸውን አውጥተው የፈለጉትን ምርት በህጋዊ ዋጋ ገዝተው በሸመቱት ምርት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከተባባሪ አካላት ጋር በመሆን ገበያው ተወዳዳሪ እንዲሆን መስራት፣
ተግባር 5
ሸማቾች በገዙት ምርት/አገልግሎት ጥራት መጓደል ለሚደርስ ጉዳት ተገቢውን የጉዳት ካሳ ተመጣጣኝ ክፍያ እንዲያገኙ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር መስራት፣
ተግባር 6
የሸማች ጥበቃ ሲቪክ ማህበራትን በየከተሞቹ በማቋቋም የሸማቾችን መብቶችና ጥበቃ እንዲያድርግ ማስቻል፣
ተግባር 7
ዜጎች በኢኮኖሚው ዘርፍ ፍትሃዊ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የንግድ ስርዓቱን ለማዘመን ትልቅ አሳተዋፅ ኦማድረግ፣
ተግባር 8
የንግዱ ህበረተሰብ ከጸረ ውድድርና ተገቢ ካልሆነ የገበያ ተግባራት እንዲሁም ሸማቹን ከሚያሳስቱ የገበያ ሁኔታዎች የሚከላከልና ለነጻ ገበያ አመችነት ያለው ስርዓት ማስፈን፣
ተግባር 9
የነዳጅ ምርትን ከተጫነበት ጅቡቲ ወደብ እስከ መዳረሻ ነዳጅ ማደያው ድረስ ያለውን ሂደትና ስርጭቱን በዲጅታል ሲስተም እንዲፈጸም ማስቻልና ተደራሽነቱን መከታተል የሚሉት ይገኙበታል፡፡
