የውጭ ድህረ ፈቃድ ኢንፔስክሽንና ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት

አማረ ጌታቸው
የውጭ ድህረ ፈቃድ ኢንፔስክሽንና ሬጉላቶሪ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
+251900000000
Email :- xxxxxx@gmail.com
Telegram Link :- yyyy
Director Since ———-
የዳይሬክቶሬቱ ተግባርና ኃላፊነት
ተግባር 1
- የንግዱ ማህበረሰብ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ይዞ ህጋዊ የንግድ አሰራርን ተከትሎ እንዲሰራ መከታታልና መቆጣጠር፣
ተግባር 2
2) ዓመታዊ መለኪያ መሳሪያዎች ቬሪፊኬሽን ስራ መስራት፣
ተግባር3
3) ግብይቱ ትክክለኛ በመሆነ መለኪያ መሳሪያ እንዲከናወን ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ፣
ተግባር 4
የምርት ጥራት ቁጥጥር ስራ በመስራት ጥራት ያለው ምርት እንዲቀርብ ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ::
